የውሳኔ ሀሳቡ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት ባላስልጣናት እና ተቋማዊ ንብረቶች ላይ ማዕቀብ የሚያሳልፍ ሲሆን በአሜሪካውያን እና በአጋሮቿ ላይ የእስር ማዘዣ እንዲወጣ የሚሰሩ አካላትን በቀጥታ ይመለከታል ...